The 12th class exit exam....
Views:
450 Views
The 12th class exit exam started to be given in the ten universities in the Amhara region
News Detail
The 12th class exit exam started to be given in the ten universities in the Amhara region

26 July 2023, Bahirdar, Ethiopia The general secretary of the higher education institutions in Amhara region stated that the 12th grade national examination has started on schedule in 10 universities. The Secretary-General, Dr. Asmare Dejen, told ENA that the exam is being given in 10 universities in the region since this morning in a peaceful manner. In the exam, 116,196 social science students are starting with English exam this morning. "በአማራ ክልል በሚገኙ 10 ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው--ዶክተር አስማረ ደጀን - ኢዜአ አማርኛ አማርኛ ትግርኛ Afaan Oromoo English Français عربي ፖለቲካ ማህበራዊ ኢኮኖሚ ስፖርት ሳይንስና ቴክኖሎጂ አካባቢ ጥበቃ ዓለም አቀፍ ዜናዎች ቪዲዮዎች ስለ እኛ በአማራ ክልል በሚገኙ 10 ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው--ዶክተር አስማረ ደጀን 26 ባህር ዳር፤ ሐምሌ 19/2015(ኢዜአ)--በአማራ ክልል በሚገኙ 10 ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተያዘለት ግዜ ተጀምሮ እየተሰጠ መሆኑን በክልሉ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዋና ፀሐፊ ገለጹ። ዋና ፀሐፊው ዶክተር አስማረ ደጀን ለኢዜአ እንደገለጹት ፈተናው በክልሉ በሚገኙ 10 ዩኒቨርሲቲዎች ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተሰጠ ነው። በዚሁ ፈተናም 116 ሺህ 196 የሚሆኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች የእንግሊዘኛ ፈተናን ተረጋግተው እየተፈተኑ መሆናቸውን ገልጸዋል። የፈተናውን አጀማመር በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው መመልከታቸውን የገለጹት ዶክተር አስማረ፣ ቀደም ብሎ በተሰጠው ኦረንቴሽን መሰረት ፈተናው በተሟላ መንገድ እየተሰጠ ነው ብለዋል። የፈተናው ተቆጣጣሪዎችና ፈታኝ መምህራንም ተማሪዎች ፈተናውን ተረጋግተው እንዲፈተኑ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እየተወጡ መሆኑንም አስረድተዋል። በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናውን እየወሰዱ ካሉ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል ከ63 ሺህ የሚበልጡት ሴቶች መሆናቸው ታውቋል። በክልሉ በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 215 ሺህ 770 ተማሪዎች በሁለቱ ዙር ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል። © የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት 2015 ዓ.ም" https://www.ena.et/web/amh/w/amh_3126961#:~:text=%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB%20%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D%20%E1%89%A0%E1%88%9A%E1%8C%88%E1%8A%99,%E1%8B%93.%E1%88%9D